Skip to main content

ስቴብልኮይኖች

ዲጂታል ገንዘብ ለዕለታዊ ጥቅም

ስቴብልኮይኖች የETH ዋጋ ቢቀየር እንኳን፣ ቋሚ እሴትን ተመስርተው የተሰሩ የኢቴርየም ቶከኖች ናቸው።

በገቢያ ካፒታል ውስጥ ሶስቱ ትላልቆቹ የስቴብልኮይንኖች፡ Dai፣ USDC እና Tether።

ለምን ስቴብልኮይኖችን?

ስቴብልኮይኖች ያለተለዋዋጭነት ክሪፕቶ ምንዛሬዎች ናቸው። ከETH ጋር ተመሳሳይ የሆኑ ብዙ ሃይሎችን ይጋራሉ ነገር ግን ዋጋቸው የተረጋጋ ነው፣ ልክ እንደ ተለመደው ምንዛሬ። ስለዚህ በኢቲሪየም ላይ ሊጠቀሙበት የሚችሉትን የተረጋጋ ገንዘብ ማግኘት ይችላሉ። ስቴብልኮይኖች ዋጋቸው እንዴት ሊረጋጋ ቻለ

Stablecoins are global, and can be sent over the internet. They're easy to receive or send once you have an .

Demand for stablecoins is high, so you can earn interest for lending yours. Make sure you're aware of the risks before lending.

Stablecoins are exchangeable for ETH and other Ethereum tokens. Lots of rely on stablecoins.

Stablecoins are secured by . No one can forge transactions on your behalf.

በመጥፎ የሚታወቀው የቢትኮይን ፒዛ

እ. ኤ. አ. በ 2010 አንድ ሰው 2 ፒዛዎችን በ 10,000 ቢትኮይን ገዛ። በወቅቱ እነዚህ ዋጋ ~$41 አካባቢ ነበር። ዛሬ ባለው ገበያ ይህ በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር ነው። በኢቴርየም ታሪክ ውስጥም ብዙ ተመሳሳይ የሚያስቆጩ ግብይቶች አሉ። ስቴብልኮይኖች ይህንን ችግር ይፈታሉ፣ ስለዚህ ፒዛዎን ማጣጣም እና ETHዎንም መያዝ ይችላሉ።

ስቴብልኮይን ያግኙ

በመቶዎች የሚቆጠሩ ስቴብልኮይኖች ይገኛሉ። ለመጀመር የሚያግዙዎት ጥቂቶቹ እነሆ። ለኢቴርየም አዲስ ከሆኑ መጀመሪያ አንዳንድ ምርምር እንዲያደርጉ እንመክራለን።

የአርታዒዎች ምርጫ

እነዚህ ምናልባትም በአሁኑ ጊዜ በጣም የታወቁ የስቴብልኮይን ምሳሌዎች ናቸው እናም dappዎችን ስንጠቀም ጠቃሚ ሆነው የምናገናቸው ሳንቲሞች ናቸው።

USDS

USDS is the successor to Dai, fully backed by crypto and designed for onchain savings and rewards. Widely used in DeFi for while keeping users in full control of their funds.

The USDS logo
-
የገበያ ካፒታል

USDC

USDC ምናልባትም በጣም ታዋቂው በገንዘብ ኖት የሚደገፍ ስቴብልኮይን ነው። ዋጋው አንድ ዶላር አካባቢ ሲሆን በCircle እና በCoinbase ይደገፋል።

የUSDC አርማ
-
የገበያ ካፒታል

GHO

GHO is a decentralized multi-collateral stablecoin created by Aave. It uses a hybrid model that combines crypto-collateralized backing with a community governance approach.

The GHO logo
-
የገበያ ካፒታል

Glo Dollar

Glo Dollar (USDGLO) is a stablecoin that donates all profits to public goods and charities. By holding or using Glo Dollar, you help fund causes like fighting poverty and supporting open-source—at no extra cost to you.

The USDGLO logo
-
የገበያ ካፒታል

ከፍተኛ የገበያ ካፒታል ያላቸው ስቴብልኮይኖች

የገበያ ካፒታል ማለት ጠቅላላው ያሉት የቶከኖች ብዛት ከአንድ ቶከን ዋጋ ተባዝቷል። ይህ ዝርዝር በየጊዜው ይለዋወጣል እና እዚህ የተዘረዘሩት ፕሮጀክቶች በethereum.org ቡድን የሚደገፉ ላይሆኑ የችላሉ።

ገንዘብ
የገበያ ካፒታል
ስቴብልኮይኖችን መጫን አልተቻለም። ገጹን በድጋሚ እንድ አዲስ ይሞክሩ።

No stablecoins match the current filters

ስቴብልኮይንን እንዴት ማግኘት እንደሚቻል

በስቴብልኮየኖች ይቆጥቡ

ስቴብልኮይኖች ብዙውን ጊዜ ከአማካይ በላይ የወለድ ተመን አላቸው ምክንያቱም እነሱን ለመበደር ብዙ ፍላጎት አለ። የእርስዎን ስቴብልኮይን ወደ አበዳሪ ገንዳ በማስቀመጥ በቅጽበት ወለድ እንዲያገኙ የሚያስችልዎ dappዎች አሉ። ልክ እንደ ባንክ፣ ለተበዳሪዎች ቶከኖችን ያቀርባሉ ነገርግን በማንኛውም ጊዜ ቶከንዎን እና ወለድዎን ማውጣት ይችላሉ።

ወለድ የሚያገኙ dappዎች

ስቴብልኮይኖን ቁጠባዎን ለጥሩ አላማ ያውሉ እንዲሁም የተወሰነ ወለድ ያግኙ። በክሪፕቶ ውስጥ እንዳለ ሁሉም ነገር፣ የተተነበየው አመታዊ መቶኛ ትርፍ (APY) አሁናዊ አቅርቦት/ፍላጎት ላይ በመመስረት ከእለት ወደ እለት ሊለዋወጥ ይችላል።

Aave አርማ

Aaveopens in a new tab

Dai፣ USDC፣ TUSD፣ USDT እና ለሌሎችንም ጨምሮ ለብዙ ስቴብልኮይኖን ገበያ።

የCompound አርማ

Compoundopens in a new tab

ስቴብልኮይንን ያበድሩ እና ወለድ እንዲሁም የCompound የራሱ ቶክን የሆነውን $COMPን ያግኙ።

Summer.fi logo

Summer.fiopens in a new tab

Daiን ለመቆጠብ ታልሞ የተሰራ መተግበሪያ።

Spark Protocol logo

Spark Protocolopens in a new tab

A protocol for lending and borrowing on Ethereum supporting many stablecoin options.

እንዴት እንደሚሠሩ: የስቴብልኮይን ዓይነቶች

በገንዘብ ኖት የሚደገፉ

በመሠረቱ IOU (ዕዳ አለብኝ) ለተለመደው የገንዘብ ኖት ምንዛሪ (ብዙውን ጊዜ ዶላር)። በኋላ በገንዘብ እንዲ ያስገቡና ለዋናው ምንዛሬ ማስመለስ የሚችሉትን ስቴብልኮይን ለመግዛት የእርስዎን የገንዘብ ኖት ምንዛሬ ይጠቀማሉ።

Pros

  • ከክሪፕቶ ተለዋዋጭነት የተጠበቀ።
  • የዋጋ ለውጦች በጣም አናሳ ናቸው።

Consኮንስ

  • የተማከለ – የሆነ አካል ቶከኖቹን ማጽደቅ አለበት።
  • ኩባንያው በቂ መጠባበቂያ እንዳለው ለማረጋገጥ ኦዲት ያስፈልገዋል።

ስለ ስቴብልኮይኖች የበለጠ ይማሩ

ማንቸስተር & ትምህርት

Test your Ethereum knowledge

ይህ ገፅ አግዞዎት ነበር?