ያመ - ያልተማከለ መተገበሪያዎች
በኢተርየም አቅም የተገነቡ መሣሪያዎች እና አገልግሎቶች
Dappዎች ኢቴርያምን በመጠቀም አሁን ላይ ያሉትን የንግድ ሞዴሎችን በመቀልበስ ወይም አዳዲሶችን በመፈልሰፍ እያደጉ ያሉ የመተግበሪያዎች እንቅስቃሴ ናቸው።
ጀምር
Dappን ለመሞከር ቦርሳ እና የተወሰነ ETH ያስፈልግዎታል። ቦርሳው እንዲገናኙ ወይም እንዲገቡ ያስችልዎታል። ETH ደግሞ ማንኛውንም የግብይት ክፍያ ለመክፈል ያስፈልግዎታል።
Beginner friendly
A few dapps that are good for beginners. Explore more dapps below.
Uniswap
ቶከኖችዎን በቀላሉ ይቀይሩ። በማህበረሰቡ ተወዳጅነትን ያተረፈ እና አውታረ መረቡ ውስጥ ካሉ ሰዎች ጋር ቶከኖችን ለመገበያየት የሚያስችል።
OpenSea
ውስን ስሪት ያላቸውን እቃዎችን ይግዙ፣ ይሽጡ፣ ይወቁ እና ይገበያዩ።
Gods Unchained
ስትራቴጂካዊ የግብይት ካርድ ጨዋታ። በገሃዱ አለም ላይ መሸጥ የሚችሉትን ካርዶችን እየተጫወቱ ያግኙ።
Ethereum Name Service
ለኢቴርየም አድራሻዎች እና ላልተማከሉ ድረገጾች ለተጠቃሚ ምቹ የሆኑ ስሞች።
dappዎችን ይመልከቱ
ብዙ dappዎች አሁንም በሙከራ ላይ ሲሆኑ ባልተማከሉ አውታረ መረቦች የተለያዪ መንገዱችን በመሞከር ላይ ናቸው። ነገር ግን በቴክኖሎጂ፣ በፋይናንሺያል፣ በጨዋታ እና በስብስብ ምድቦች ውስጥ አንዳንድ የተሳካላቸው ቀደም በለው የተንቀሳቀሱም ነበሩ።
ምድብ ይምረጡ
ያልተማከለ ፋይናንስ
እነዚህ ክሪፕቶከረንሲዎችን በመጠቀም የፋይናንስ አገልግሎቶችን መገንባት ላይ የሚያተኩሩ መተግበሪያዎች ናቸው። እንደ ማበደር፣ መበደር፣ ወለድ ማግኘት እና የግል ክፍያዎችን መፈጸምን የመሳሰሉ አገልግሎቶችን ይሰጣሉ - ምንም የግል መረጃ አያስፈልግም።
ሁልጊዜ የራስዎን ጥናት ያድርጉ
ኢቴሬየም አዲስ ቴክኖሎጂ ስለሆነ አብዛኛዎቹ ጥቅሞቹ አዲስ ናቸው። ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ ከማስቀመጥዎ በፊት፣ አደጋዎቹን መረዳትዎን ያረጋግጡ።ማበደር እና መበደር
- ሂድto Aave website(opens in a new tab)Aaveወለድ ለማግኘት እና በማንኛውም ጊዜ ከሒሳብዎ ለማውጣት ቶከኖችዎን ያበድሩ።
- ሂድto Compound website(opens in a new tab)Compoundወለድ ለማግኘት እና በማንኛውም ጊዜ ከሒሳብዎ ለማውጣት ቶከኖችዎን ያበድሩ።
- ሂድto Summer.fi website(opens in a new tab)Summer.fiTrade, borrow, and save with Dai, an Ethereum stablecoin.
- ሂድto PWN website(opens in a new tab)PWNበኢተርየም ላይ በማንኛውም ቶከን ወይም NFTዎች የተደገፉ ቀላል ብድሮች።
- ሂድto Yearn website(opens in a new tab)YearnYearn Finance የምርት ሰብሳቢ ነው። ለግለሰቦች ፣ DAOዎች ና ለሌሎች ፕሮቶኮሎች የዲጂታል ንብረቶችን እንዲያስቀምጡና ምርትን የሚያገኙበት መንገድ ይሰጣሉ።
- ሂድto Convex website(opens in a new tab)ConvexConvex የCurve ሊክዊዲቲ አቅራቢዎች የንግድ ክፍያዎችን እንዲያገኙ እና ከፍ ያለ CRV፣ CRVያቸውን ሳይቆለፉ እንዲወስዱ ያስችላቸዋል።
ቶከን መለወጫዎች
- ሂድto Uniswap website(opens in a new tab)Uniswapቶከኖችን በቀላሉ ይቀይሩ ወይም የ% ድርሻ ያለው ሽልማቶችን ለማግኘት ቶከኖችን ያቅርቡ።
- ሂድto Loopring website(opens in a new tab)Loopringለፍጥነት ተብሎ የተሰራ የአቻ ለአቻ የንግድ መድረክ።
- ሂድto Balancer website(opens in a new tab)BalancerBalancer አውቶማቲክ ፖርትፎሊዮ አስተዳዳሪ እና የንግድ መድረክ ነው።
- ሂድto Curve website(opens in a new tab)CurveCurve is a dex focused on stablecoins
- ሂድto DODO website(opens in a new tab)DODODODO is a on-chain liquidity provider, which leverages the Proactive Market Maker algorithm (PMM)
Demand aggregators
- ሂድto KyberSwap website(opens in a new tab)KyberSwapSwap and earn at the best rates.
- ሂድto Matcha website(opens in a new tab)Matchaለእርስዎ ጥሩ ዋጋዎችን ለማግኘት እንዲያግዝዎ ከአንድ በላይ ምንዛሬዎችን ይፈልጋል።
- ሂድto 1inch website(opens in a new tab)1inchጥሩ ዋጋዎችን በማሰባሰብ ከፍተኛ የዋጋ መንሸራተትን ለማስወገድ ይረዳዎታል።
Bridges
- ሂድto Rubic website(opens in a new tab)RubicCross-Chain tech aggregator for users and dApps.
ኢንቨስትመንቶች
- ሂድto PoolTogether website(opens in a new tab)PoolTogetherማጣት የማይችሉበት ሎተሪ እጣ። በየሳምንቱ ሽልማቶች።
- ሂድto Index Coop website(opens in a new tab)Index Coopየእርስዎን ፖርትፎሊዮ ለከፍተኛ የDeFi ቶከኖች የሚያሳይ የክሪፕቶ ኢንዴክስ ገንዘብ።
- ሂድto Yearn website(opens in a new tab)YearnYearn Finance የምርት ሰብሳቢ ነው። ለግለሰቦች ፣ DAOዎች ና ለሌሎች ፕሮቶኮሎች የዲጂታል ንብረቶችን እንዲያስቀምጡና ምርትን የሚያገኙበት መንገድ ይሰጣሉ።
- ሂድto Convex website(opens in a new tab)ConvexConvex የCurve ሊክዊዲቲ አቅራቢዎች የንግድ ክፍያዎችን እንዲያገኙ እና ከፍ ያለ CRV፣ CRVያቸውን ሳይቆለፉ እንዲወስዱ ያስችላቸዋል።
ፖርትፎሊዮዎች
- ሂድto Zapper website(opens in a new tab)Zapperየእርስዎን ፖርትፎሊዮ ይከታተሉ እና የተለያዩ የDeFi ምርቶችን ከአንድ የፊት ገጽ ይጠቀሙ።
- ሂድto Zerion website(opens in a new tab)Zerionየእርስዎን ፖርትፎሊዮ ያስተዳድሩ እና በገበያ ላይ ያለውን እያንዳንዱን የDeFi ንብረት በቀላሉ ያመዛዝኑ።
- ሂድto Rotki website(opens in a new tab)Rotkiየእርስዎን ግላዊነት የሚያከብር ክፍት ምንጭ ፖርትፎሊዮ መከታተያ፣ አናላይቲክስ፣ አካውንቲንግ እና የግብር ሪፖርት ማድረጊያ መሳሪያ።
- ሂድto Krystal website(opens in a new tab)Krystalሁሉንም የሚወዷቸውን የDeFi አገልግሎቶች በአንድ ቦታ የሚያገኙበት መድረክ።
የመድህን ዋስትና
- ሂድto Nexus Mutual website(opens in a new tab)Nexus Mutualያለኢንሹራንስ ኩባንያ የዋስትና ሽፋን። ከዘመናዊ ውል ስህተቶች እና ሰርጎገቦች ይጠበቁ።
- ሂድto Etherisc website(opens in a new tab)Etheriscያልተማከለ የመድህን ዋስትና አብነት ማንኛውም ሰው የራሱን የመድህን ዋስትና ሽፋን ለመፍጠር የሚጠቀምበት።
ክፍያዎች
- ሂድto Sablier website(opens in a new tab)Sablierገንዘብን በቅጽበት ያሰራጩ።
- ሂድto Request Finance website(opens in a new tab)Request FinanceA suite of financial tools for crypto invoices, payroll, and expenses.
ገንዘብ ማሰባሰብያ
- ሂድto Gitcoin Grants website(opens in a new tab)Gitcoin Grantsለኤቲሬየም ማህበረሰብ ፕሮጄክቶች የብዙ ህዝብ ገንዘብ ስብስብ ከተሻሻሉ አስተዋፅዖዎች ጋር
Derivatives
- ሂድto Synthetix website(opens in a new tab)SynthetixSynthetix ሰው ሰራሽ ንብረቶችን ለማውጣት እና ለመገበያየት ፕሮቶኮል ነው።
Liquid staking
- ሂድto Lido website(opens in a new tab)LidoSimplified and secure staking for digital assets.
- ሂድto Ankr website(opens in a new tab)AnkrSet of different Web3 infrastructure products for building, earning, gaming, and more — all on blockchain.
የንግድ እና የትንበያ ገበያዎች
- ሂድto Polymarket website(opens in a new tab)Polymarketበውጤቶች ላይ ይወራረዱ። በመረጃ ገበያዎች ላይ ይነግዱ።
- ሂድto Synthetix website(opens in a new tab)SynthetixSynthetix ሰው ሰራሽ ንብረቶችን ለማውጣት እና ለመገበያየት ፕሮቶኮል ነው።
Want to browse more apps?
ድንቁ አስማት ከጀርባ ያልተማከለ ፋይናንስ
ምንድነው ስለ ኢተርየም ያልተማከለ ፋይናንስ መተግበሪያዎችን እንዲዳብር የሚያስችለው?
ለመድረስ ክፍት
በኢቴርየም ላይ የሚሰሩ የፋይናንስ አገልግሎቶች የምዝገባ መስፈርቶች የላቸውም። ገንዘብና እና የበይነመረብ ግንኙነት ካሎት፣ ለመጀመር ዝግጁ ነዎት።
አዲስ የቶከን ኢኮኖሚ
ከነዚህ የፋይናንሺያል ምርቶች ላይ መስተጋብር የሚፈጥሩበት የቶከኖች ሌላ አዲስ አለም አለ። ሰዎች በኢተርየም ላይ ሁል ጊዜ አዳዲስ ቶከኖችችን እየገነቡ ነው።
ስቴብልኮይኖች
ቡድኖች ስቴብልኮይንን ገንብተዋል - አነስተኛ ተለዋዋጭነት ያለው ክሪፕቶከረንሲ። እነዚህን ያለ አደጋ ስጋት እና ጥርጣሬ ሙከራ እንዲያደርጉ ያስችሉዎታል።
እርስ በርስ የተያያዙ የፋይናንስ አገልግሎቶች
በኢቲሪየም ውስጥ ያሉ የፋይናንስ ምርቶች ሁሉም ሞጁላር እና እርስ በርስ የሚጣጣሙ ናቸው። የእነዚህ ሞጁሎች አዲስ አወቃቀሮች ሁል ጊዜ ገበያ ውስጥ እየመጡ ነው፣ እርስዎ በክርፕቶ ምን ማድረግ እንደሚችሉ እድል እየጨመሩ ነው።
ከDappዎች በስተጀርባ ያለው አስማት
Dappዎች እንደ መደበኛ መተግበሪያዎች ሊመስሉ ይችላል። ነገር ግን ከትዕይንቱ በስተጀርባ አንዳንድ ልዩ ባህሪያት አሏቸው፤ ምክንያቱም ሁሉንም የኢተርየም ልዕለ ኃያላንን ይወርሳሉ። Dappዎችን ከመደበኛ መተግበሪያዎች የሚለያቸው እነዚህ ናቸው።
ኢቴሬምን ታላቅ የሚያደርገው ምንድን ነው?ባለቤት የለሽ
አንዴ ኢተርየም ላይ ከተሰማራ፣ የdapp ኮድ ሊወርድ አይችልም። እና ማንም ሰው የdappን ባህሪያት መጠቀም ይችላል። dappን የሰራው ቡድን ቢበታተንም እንኳን ሊጠቀሙበት ይችላሉ። አንዴ ኢቴሬየም ላይ ከሆነ እስከመቼም ድረስ እዚያው ይቆያል።
ከሳንሱር ነፃ
አብሮገነብ ያለው ክፍያዎች
ይሰኩ እና ይጫወቱ
ማንነትዎን የማይገልጽ መግቢያ
በክሪፕቶግራፊ የተደገፈ
መቆራረጥ የለም።
Dappዎች እንዴት እንደሚሰሩ
Dappዎች ባክኤንደ ኮዳቸው (ዘመናዊ ውሎች) በያልተማከለ አውታረ መረብ ላይ እንጂ የተማከለ ሰርቨር ላይ አይደለም። እነሱም ኢቲሪየምን ለመረጃ ማከማቻ እና ዘመናዊ ውሎች ለመተግበሪያ ሎጂክ ይጠቀሙታል።
ዘመናዊ ውል በሰንሰለት ላይ የሚኖሩ ህጎች ስብስብ ነው እናም ሁሉም እነዚህ ህጎች ያያል በእነዚህ ህጎች መሠረት በትክክል ይሄዳል። አንድ የሽያጭ ማሽን ያስቡ፡ በበቂ ገንዘብ እና ትክክለኛው ምርጫ ካቀረቡለት የሚፈልጉትን ዕቃ ያገኛሉ። እና እንደ መሸጫ ማሽኖች፣ ዘመናዊ ውሎች ልክ እንደ የእርስዎ ኢቲሪየም ሂሳብዎ ገንዘቦችን ሊይዙ ይችላሉ። ይህ ኮድ ስምምነቶችን እና ግብይቶችን ለማከናወን ያስችላል።
Dappዎች አንዴ በኢተርየም አውታረመረብ ላይ ከተሰማሩ በኋላ እነሱን መቀየር አይችሉም። Dappዎች ያልተማከሉ ይሆናሉ ምክንያቱም ቁጥጥር የሚደረግባቸው በውሉ ላይ በተፃፈው ሎጂክ እንጂ በግለሰብ ወይም በኩባንያ አይደሉም።