ወደ ዋናው ይዘት ይዝለሉ

የቋንቋ ድጋፍ

ኢተርየም ዓለም አቀፍ ፕሮጀክት ነው እና ethereum.org ዜግነታቸው ወይም ቋንቋቸው ምንም ይሁን ምን ለሁሉም ሰው ተደራሽ መሆኑ በጣም አስፈላጊ ነው። ይህንን ራዕይ እውን ለማድረግ ማህበረሰባችን በትኩረት ሲሰራ ቆይቷል።

አስተዋጽዖ ለማድረግ ይፈልጋሉ? ስለ ትርጉም ፕሮግራማችን የበለጠ ይወቁ.

የ ethereum.org ይዘትን ከመተርጎም በተጨማሪ የምንደግፋቸው በብዙ ቋንቋዎች ተመርጠው የተሰበሰቡ የኢተርየም መረጃዎች ዝርዝር.

ethereum.org በሚከተሉት ቋንቋዎች ይገኛል።:

ethereum.orgን በኤላ ቋንቋ ማየት ይፈልጋሉ?

የethereum.org ተርጓሚዎች በተቻለ መጠን ገጾችን ወደ ብዙ ቋንቋዎች እየተረጎሙ ነው። አሁን ምን እየሰሩ እንዳሉ ለማየት ወይም እነሱን ለመቀላቀል ስለእኛ ያንብቡ የትርጉም ፕሮግራም.